Himalaya: Listen. Learn. Grow.

4.8K Ratings
Open In App
title

የጤና ወግ � Yetena Weg

Yetenaweg@gmail.com

Followers
Plays
የጤና ወግ � Yetena Weg
47 minJUL 15
Play Episode
Comments
title

Details

ትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ?
በዚህ ፖድካስታችን ስለ ትምባሆ (ሲጋራ ) ማጨስ ጉዳቶች በሰፊው እንወያያለን ።  

የ ምናነሳቸው ሃሳቦች 


*የትንባሆ አይነቶች ምንድን ናቸው?  አጠቃቀማቸውስ? 
* አንዱ ከሌላው በሚፈጥሩት ጉዳት ይለያያሉ ወይ?
* መደበኛ ሲጋራ ፣ ሺሻ ወይም ሁካ እና የ ኤለክትሮንክ ሲጋራ ያላቸውን ልዩነት እናያለን 
*ሺሻ /ሁካህ ከ ተለመደው ሲጋራ በባሰ መልኩ እንዴት የጤና ችግር እንደሚያመጣ እንነጋገራለን 
*በ እርግዝና ጊዜ የሚያጨሱ ሴቶች ወይም ለሲጋራ ጭስ በተዘዋዋሪ የሚጋለጡ እናቶች በራሳቸው እና በሚወልዱት ልጅ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት አንስተን እንነጋገራለን 

ከሁለተኛ እጅ የተጎዳኘ ጭስ መጋለጥ የሚፈጥራቸው የጤና ችግሮች ምንድን ናቸው?

አጫሾች ማጨስ ቢያቆሙ ምን የጤና ጥቅሞች ሊያገኙ ይችላሉ?

ከዚያ በኋላ ሲጋራ ማቆም ጥቅም የለውም የሚባልበት አድሜ አለ አንዴ?

ለአጫሾች ለምን ማቆም ይከብዳል?

ለማቆም ምን ማረግ አለባቸው?


---

Send in a voice message: https://anchor.fm/yetenaweg/message