የጤና ወግ � Yetena Weg
Health & Fitness
Medicine

የጤና ወግ � Yetena Weg

Yetenaweg@gmail.com

-
Followers
101
Plays

Details

About Us
Follow and listen Yetenaweg for Evidence based discussions about Health Issues.በጤና ላይ የሚያተኩር ፖድካስት ነው።ጠቃሚ የሆኑ ፣ በጥናት የተደገፉ መረጃዎችን ለመስማት ይከታተሉን።አዘጋጆችዶ/ር ኤርምያስ በውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሺያለስት እና በአሁን ሰአት በ ኒዮርክ ኮርኔል ዩኒቨርስቲ የሳንባ እና ጽኑ ህሙምን ፌሎው ዶ/ር ፍጹም ጥላሁን ፣ የውስጥ ደዌ ህክምና ስፔሺያሊስት እና በአሁን ሰአት በፊላደልፊያ ቶማስ ጄፈርሰን ሆስፒታል የአጠቃላይ የኩላሊት ህመም እና የኩላሊት ንቅለ ህክምና ፌሎው ይህን ፕሮግራም በቤታችሁ ሆናችሁ ፣ መኪናም እየነዳችሁም ፣ እንቅስቃሴም በምታረጉበት ሰአት ወይም ባላችሁ ማንኛውም ትርፍ ግዜ እንድታዳምጡት አስበን ያዘጋጀነው ነው። ያሉዋችሁን ጥያቄዎች፣ አስተያየቶች በተለያዩ የማህበራዊ መድረኮች በተለይም በትዊተር እና ፌስ ቡክ ብታደርሱን ፣ በቀጣይ ፕሮግራሞቻችን ላይ ለመመለስ እንሞክራለን ።

Latest Episodes