የጤና ወግ � Yetena Weg
47min2020 JUL 15
エピソードを再生する
いいね
コメント
シェアする

詳細

ትምባሆ ማጨስ የሚያመጣቸው የጤና እክሎች ምንድናቸው ? እንዴትስ ነው የ ትምባሆ ማጨስን ሱስ መግታት የምንችለው ? በዚህ ፖድካስታችን ስለ ትምባሆ (ሲጋራ ) ማጨስ ጉዳቶች በሰፊው እንወያያለን ። የ ምናነሳቸው ሃሳቦች *የትንባሆ አይነቶች ምንድን ናቸው? አጠቃቀማቸውስ? * አንዱ ከሌላው በሚፈጥሩት ጉዳት ይለያያሉ ወይ? * መደበኛ ሲጋራ ፣ ሺሻ ወይም ሁካ እና የ ኤለክትሮንክ ሲጋራ ያላቸውን ልዩነት እናያለን *ሺሻ /ሁካህ ከ ተለመደው ሲጋራ በባሰ መልኩ እንዴት የጤና ችግር እንደሚያመጣ እንነጋገራለን *በ እርግዝና ጊዜ የሚያጨሱ ሴቶች ወይም ለሲጋራ ጭስ በተዘዋዋሪ የሚጋለጡ እናቶች በራሳቸው እና በሚወልዱት ልጅ ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት አንስተን እንነጋገራለን ከሁለተኛ እጅ የተጎዳኘ ጭስ መጋለጥ የሚፈጥራቸው የጤና ችግሮች ምንድን ናቸው? አጫሾች ማጨስ ቢያቆሙ ምን የጤና ጥቅሞች ሊያገኙ ይችላሉ? ከዚያ በኋላ ሲጋራ ማቆም ጥቅም የለውም የሚባልበት አድሜ አለ አንዴ? ለአጫሾች ለምን ማቆ...

see more

የኩላሊት ህክምና በኢትዮጲያ ምን ይመስላል? Kidney disease care, Dialysis and Kidney transplant service in Ethiopia

2h 17min

Burnout Among Healthcare Professionals in Ethiopia with Dr.Medhin Selamu. የጤና ባለሙያዎቻችን መታከት፣ ለምን?

2h 15min

Stroke - Types, Diagnosis and management with Dr.Mehari የስትሮክ ህመም ምንድነው? ህክምናውስ ? ከዶ/ር መሀሪ ጋር

1h 58min

The Impact of War/Conflict on Mental Health, focus in Ethiopia በጦርነት ወቅት ስለሚፈጠሩ የአእምሮ ጤና ችግሮች

1h 52min

ስለ ጨጓራ በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች። ቆይታ ከ ዶ/ር ኤርምያስ ጋር።

34min

What you should know about Rheumatoid arthritis ? የ ሪህማቶይድ የ መገጣጠሚያ ህመም ምንድነው?

25min

Updates on COVID-19 Infection and Vaccinations. የ ኮቪድ 19 በሽታ እና ክትባቶቹ ላይ ማወቅ የሚገባችሁ መረጃዎች

54min

ስለ ቲቢ በሽታ ማወቅ ያለብን ነገሮች ! መተላለፊያው ፣ምርመራው ፣ሕክምናው ምን ይመስላል ?

50min